Justin & Ashley Graham Introducing their new Baby Boy MENLIK

3,230 Views
Published

ታዋቂዋ አሜሪካዊት ሞዴል የመጀመሪያ ልጇን ስም "ሚኒሊክ" ስትል ሰየመች፡፡ "ታሪኩን በቅርብ ነው የሰማሁትና በጣም መስጦኛል" ስትል ተናግራለች፡፡ የሀገሪቱ ሚዲያ ከፍተኛ ሽፋን ሰጥቶታል፡፡ ይመልከቱ

Ashley Graham sits down with one of her favorite people on the planet — her husband Justin Ervin. J

Category
Others
Be the first to comment