Featured

መፅሐፈ ሔኖክ ኢትዮጵያዊ - ሙሉ ትረካ [The Book Of Enoch Ethiopian]

462 Views
Published

Subscribe Our channel and be a Family: https://bit.ly/2ReYlbj

በዓለማችን ታላላቅ መንግስታት ሴራ ከኢትዮጵያ ተሰርቆ የጠፋው ድንቅ መፅሐፍ
ይህ መፅሐፍ በነጮች ከኢትዮጵያ ተሰርቆ ለረጅም ጊዜ ተደብቆ የቆየ መፅሐፍ ነው፡፡
የዚህ መፅሐፍ ዋናው ቅጂ በግዕዝኛ የተፃፈ ሲሆን ጀርመኖች ይህን መፅሐፍ አንብበው ለመረዳት ሲሉ ግዕዝኛ ቋንቋን በየኒቨርስቲያቸው ውስጥ ለመማር ተገደዋል፡፤
በዚህ መፅሐፍ ውስጥ
ከሰማይ ወርደው ሴቶችን ስላገቡ ስለወደቁት መላዕክት
ከወደቁት መላዕክት እና ከሰው ልጆች ስለተወለዱት ኔፍሊምስ ስለሚባሉት ፍጡራን
ስለ ስልጣኔ እና የቴክኖሎጂ አመጣጥ
ሔኖክ ብቻ ያያቸው በማንም ታይተው ስለማይታወቁ ዓለማት
ስለ አመታት ወራትና ቀናት አቆጣጠር
ስለ ህዋ ሳይንስ
ስለ መልካም መዓዛ ያላቸው ዛፎች
ስለ ጥፋት ውሀ
በሰፊው እና በዝርዝር ይናገራል

የብራና ገፅ ዩቲዩብ ቻናል ፡ የተለያዩ ረጃጅም እና አጫጭር የአማርኛ መፅሐፍቶችን ትረካ እየሰራ የሚያቀርብ ቻናል ነው፡፡

ይህን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተኛ ይሁኑ: https://bit.ly/2ReYlbj

* * * * * * * * * * * * * * * * * *
Page of Birana is an Ethiopian YouTube channel that narrates various long and short Amharic books.

Subscribe our channel and be a Family: https://bit.ly/2ReYlbj

Thank You for Your Time

#የብራናገፅ #መፅሐፈሔኖክ #ትረካ

Category
Ethiopian Orthodox Tewahdo
Be the first to comment