Selomon Tech Talk - EBS
-
31:28 Popular
Season 11 EP 13 - Season Finale Tech News - TeachTalk With Solomon | Talk Show
Added 808 Views / 0 Likesየሰሞኑ ወሬና ዜና የሰሜን ኮሪያ የኒኩሊየር ጥቃት ስጋት ነው። ባለፈው ሳምንት ይፋ እንደሆነው የአሜሪካውያኑ የስለላ አካላት አዲስ ግኝት ከሆነ፣ ሰሜን ኮሪያ አህጉር አቋራጭ ሚሳይል ላይ ተገጥሞ ለጥቃት መዋል የሚችል የኒኩሊየር መሳሪያ እየሰራች መሆኑን አረጋግጠዋል። ታዲያ ፈጽሞ አይበለውና ይህ ስጋት እውን ከሆነ የማይፈለገውን የ3ኛው የዓለም ጦርነትን ያስከትል ይሆን የሚል ስጋት አሳድሯል። ለመሆኑ የ
Featured -
32:36 Popular
Tech News - TechTalk With Solomon Season 11 EP 12 | Technology
Added 830 Views / 0 Likesየቴስላ ረከስ ያለ Model 3 የተሰኘ የኤሌክትሪክ መኪና ለተጠቃሚዎች ይፋ መሆን፤ ጉግል ዩቲዩብ ጎ የተባለ ኢንተርኔት በሌለበት ግዜ ቪዲዮ ማየት የሚቻልበትን አገልግሎት በናይጄሪያ ስለመጀመሩ፤ ሮቦቶች ያዘዝነውን ምግብ ያለንበት ድረስ ማምጣት ስለመጀመራቸው፤ እንዲሁም ስለታብሌት ቴክኖሎጂና በኛው አገር ስለሚገጣጠም Stip ስለሚባል አንድ ታብሌት ሙሉ ቅኝት በዚህ ፕሮግራም ላይ የማቀርባቸው ዝግጅቶች ና
-
26:30 Popular
Tech News - TechTalk With Solomon Season 11 Episode 11 | Talk Show
Added 745 Views / 0 Likesየመጀመሪያው የኦንላይን ሽያጭ አንድን መጽሃፍ በ1995 ዓ.ም. በ 27.95 ዶላር በመሸጥ የጀመረው አማዞን ዛሬ በ1 ሰከንድ ብቻ እስከ 500 የግዢ ትዕዛዞችን ሲያስተናገድ፣ በመላው ዓለም ከ244 ሚሊዮን በላይ ደንበኞች እንዳሉትና በአመት በአማካይ ወደ 130 ቢሊዮን ዶላር በላይ ሽያጭ እንደሚያከናውን ይነገራል። የኢንተርኔትና የኢ-ኮሜርስ ሃይል እንዲሁም ስለአማዞን ግዙፍነትና ስለመስራቹ ጄፍ ቤዞስ፤ በ
Featured -
31:59 Popular
Ethiopian Kids Who Attended Robotic Competition in USA - TechTalk with Solomon Season 11 EP 9 | Talk
Added 723 Views / 1 Likesበአሜሪካን አገር በተካሄደውና 160 አገራትን ባካተተው የሮቦቲክስ ውድድር ላይ ኢትዮጵያን ወክለው የተሳተፉ ወጣት ተማሪዎች ናቸው! My guests will be the young students who represented Ethiopia to participate in an international robotics competition that was held in the USA, which included competitors f
Featured -
30:25 Popular
Season 11 EP 4: GPS Technology in Ethiopia - TechTalk with Solomon | Talk Show
Added 533 Views / 0 Likesዓለም ዛሬ በጂፒኤስ ቴክኖሎጂ ዙሪያ ከፍተኛ ለውጥ ላይ በደረሰችበት ሰዓት፣ አብዛኞቹ የአፍሪካ አገራት መነሻና መድረሻን ለማወቅ ወይንም ደግሞ ያንድን ቦታ ትክክለኛ አድራሻ ለማወቅ ሰዎችን በመጠየቅ ላይ ወይንም ደግሞ ምልክትን በመጠቀም "አንድ ትልቅ ዛፍ አለ ከሱ አልፍ ብለህ ስትሄድ ፎቅ ታያለህ ከዛ ታጠፍና ትንሽዬ ሱቅ አጠገብ ስትደርስ ወደ ግራ ታጠፍ.." አይነት ልማዳዊ አሰራር ላይ ይገኛሉ። ጂፒኤ
Featured -
34:50 Popular
Special Show From ICT EXPO in Addis Ababa, Ethiopia - Part 3 - TechTalk with Solomon Season 11 part
Added 708 Views / 0 LikesTechTalk with Solomon Season 11 EP 8: Special Show From ICT EXPO in Addis Ababa, Ethiopia - Part 3
Featured -
31:54 Popular
Special Show From ICT EXPO in Addis Ababa, Ethiopia -Season 11 Episode 7 , Part 2 - TechTalk with So
Added 652 Views / 0 LikesSpecial Show From ICT EXPO in Addis Ababa, Ethiopia Season 11 Episode 7 , Part 2 on TechTalk with Solomon Talk Show program
Featured -
28:04 Popular
Tech talk with Solomon: Season 11 Opener - Latest Tech News | Talk Show
Added 675 Views / 0 LikesTech talk with Solomon: Season 11 Opener - Latest Tech News
-
31:41 Popular
Teach Talk With Solomon Season 10 EP 13 - Season Finale Tech News
Added 707 Views / 0 Likesይህ የምዕራፍ 10 የመዝጊያ ፕሮግራም ለመጀመሪያ ግዜ መጋቢት 30, 2004 በኢቢኤስ በማሰራጨት የጀመርኩት የቴሌቪዥን ፕሮግራሜ መቋረት ሳይደርስበት ያደረገውን የ5 ዓመታት ጉዞና 130 ዝግጅቶች እውን ያደርጋል! በዚህ ፕሮግራም ላይ፣ በሰው ልጅ ታሪክ ለመጀመሪያ ግዜ ሊከናወን ይችል ይሆናል ስለተባለው ሙሉ የጭንቅላት ንቅለ ተከላ "ትራንስፕላንት"፤ አወዛጋቢ ሊባል ስለሚችል የሰውን ህዋስ በሌላ እንስሳ
-
28:01 Popular
The Young MIT Grad & Microsoft Engineer Mikael Mengistu - Tech Talk with Solomon - Season 10 EP 12 |
Added 730 Views / 0 Likesወጣት ሚካኤል ሲሳይ መንግስቱ ተወልዶ ያደገው ፓርትላንድ በምትባል የአሜሪካኗ የኦሬገን ግዛት ውስጥ ነው። የመጀመሪያ ዲግሪውን ከታዋቂው የMassachusetts Institute of Technology (MIT) በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ እና ኮምፒውተር ሳይንስ አግኝቷል። ባሁን ሰዓት በሲያትል ከተማ የሚኖረው ሚካኤል ለማይክሮሶፍት በሶፍትዌር ኢንጂነርነት እየሰራ ይገኛል። ሚካኤል በ2008 ዓ.ም. ወደ ኢት
-
25:36 Popular
TechTalk With Solomon - The Future War - S10 Ep. 9 - | Technology
Added 764 Views / 0 LikesThe future war might not only be a weaponry, ground, air and water warfare as we know it today! The future war will stretch well beyond Earth's atmosphere, where we don't hear an explosion of bombs, or see a tragic war scene. It will be a "Space War" wher
-
25:36 Popular
Tech Talk with Solomon Season 10 EP 9: The Future War
Added 727 Views / 0 Likesየወደፊቱ ጦርነት እስከዛሬ እንደምናውቀው የየብስ፣ የባህርና የአየር ላይ ውጊያ ብቻ ላይሆን ይችላል። ይልቁን ከኛ እጅግ ርቆና የመሬት ስበት እንኳ በሌለበት ኅዋ ላይ የሚካሄድ፣ ድምጹን በጆሯችን መስማትና ገጽታውን በዓይናችን ማየት የማንችለው ዒላማውን በቀጥታ በሳተላይቶች ላይ የሚያነጣጥረው የኅዋ ጦርነት “Space Warfare” ይሆናል። እነሆ!! The future war might n
-
30:54 Popular
Show Las Vegas Special - Season 10 Episode 05 - TechTalk With Solomon - [Part 4 Final] | Talk Show
Added 682 Views / 0 LikesHere is the final (Part 4) from my special show in Las Vegas. I did the final part from my studio reviewing the 10 BEST INNOVATIONS from CES 2017 - The slimmest best TV, a trash can that converts food waste to a fertilizer, best computer, best smartphone,
-
03:28 Popular
Top 10 at SeifuOnEBS talk Show - Episode 16 | Talk Show
Added 579 Views / 0 LikesTop 10 at SeifuOnEBS talk Show program - Episode 16 | Talk Show
Featured -
27:00 Popular
Show Las Vegas Special - TechTalk With Solomon - Season 10 Episode 04 - [Part 3] | Talk Show
Added 757 Views / 1 LikesHere is Part 3 of my special show from Las Vegas. I did the show right from the venue of Consumer Electronics Show (CES), the #1 tech innovation show in the world with 4,000 companies showing off their cool stuff. About 150,000 attendees, of which 30,000
-
28:18 Popular
Show Las Vegas Special Season 10 Episode 02 - TechTalk With Solomon 2017 [Part 1] | Talk Show
Added 697 Views / 0 LikesHere is Part 1 of my special show from Las Vegas. I did the show right from the venue of Consumer Electronics Show (CES), the #1 tech innovation show in the world with 4,000 companies showing off their cool stuff. About 150,000 attendees, of which 30,000
-
35:02 Popular
Show Las Vegas Special - Season 10 Episode 03 - TechTalk With Solomon - [Part 2] 2017 | Educational
Added 597 Views / 0 LikesHere is Part 2 of my special show from Las Vegas. I did the show right from the venue of Consumer Electronics Show (CES), the #1 tech innovation show in the world with 4,000 companies showing off their cool stuff. About 150,000 attendees, of which 30,000
Featured -
34:12 Popular
Amazon Go, Drone Delivery, Driverless Truck & More - TechTalk With Solomon, Season 10 Episode 01 |
Added 803 Views / 0 Likesሰላም ጤና ይስጥልኝ ተመልካቾቼ ሳምንታዊው ቴክ ቶክ ዊዝ ሰለሞን የአዲሱ ሲዝን 10 ከአጭር የእረፍት ቆይታ አድርጌ ተመልሷል። በዚህ የመክፈቻ ፕሮግራም ላይ በዕረፍት ላይ እያለሁ ከተከሰቱ በርካታ አዳዲስ ነገሮች መካከል ጥቂቶቹን አስቃኛችኋለሁ። Amazon Go ሂሳብ ተቀባይ ግሮሰሪ፣ የፓስታ መላክ በDrone፣ ነጂ አልባው የከባድ ጭነት መኪና፣ አረንጓዴው ሃይል፣ የጠፈር ምንጠቃ ከአውሮፕላን ላይ፣ ከበ
-
24:04 Popular
በሳይንስና ቴክኖሎጂ ውስጥ ሲቃኝ ! TechTalk With Solomon 2016 in Science & Tech | Talk Show
Added 720 Views / 0 Likesየ2016 ዓመተ ምህረትን ዓበይት የሳይንስና ቴክኖሎጂ ክስተቶችን የሚያስቃኝ አጭር የፌስቡክ ላይቭ ስርጭት ቅዳሜ ታህሣስ 22 2009 ዓ.ም. አድርጌ ነበር! ለዩቲዩብ ተከታታዮቼም እነሆ! በሳይንስና ቴክኖሎጂ ውስጥ ሲቃኝ ! TechTalk With Solomon 2016 in Science & Tech | Talk Show
-
29:02 Popular
S9 Ep.12 - The Amazing Progress in Artificial Intelligence Part 1- TechTalk With Solomon | Educatio
Added 784 Views / 0 Likesእስከዛሬ ድረስ በህክምና ዙሪያ የተጻፉ እጅግ በርካታ የጥናት ጽሁፎችን ሁሉ አምብቦ ጨርሶ በርካታ አይነት በሽታዎችን በጥቂት ደቂቃ ውስጥ ዳያግኖስ ማድረግ ወይንም ከታማሚው ላይ ማወቅ የሚችል ዶክተር፣ እንዲሁም በፋሽን ዲዛይን ላይ የተሰማራ፣ የፊልም ፕሮዳክሽን ውስጥ የተሳተፈ፣ የራሱን የምግብ ሬሲፔ ያካተተ መጽሃፍ ያሳተመ ግሩም ሼፍ፣ በአየር ትንበያ ላይም የተሰማራ፣ በወንጀል መከላከል ውስጥ ገብቶ እ
-
30:59 Popular
Special Vehicles That Can Float on Water & Recycling Technology - TechTalk with Solomon Season 09 Ep
Added 762 Views / 0 Likesበአሜሪካን ሃገር ብቻ በየሰላሳ ደቂቃው ከ2.5 ሚሊዮን በላይ ፕላስቲክ ጠርሙሶች በጥቅም ላይ ውለው አካባቢን በሚበክል መልኩ ወደ ውጭ እንደሚጣሉ ያውቃሉ? ፕላስቲክ ጠርሙሶች ለመበስበስ ከ500 ዓመት በላይ ይወስድባቸዋል። ከዚህ ቀደም በመሬት ላይ የሚሽከረከሩ በውሃ ላይ ደግሞ የሚንሳፈፉ ወይንም ውሃ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ ልዩ ተሽከርካሪዎችን አይተው ያውቃሉ? በዚህ ዝግጅት ላይ ስለ ሪሳይክሊንግ እና 7 ል
-
57:31 Popular
NASA Scientist Dr. Melak Zebenay - Space Robotics, TechTalk With Solomon - S9 Ep. 8&9 | Talk Show
Added 882 Views / 0 Likesወደፊት ናሳ በስፔስ ላይ ያሉ ሳተላይቶችን እንዴት ሊጠግን እንደሚያስብ ወይንም ፈጽመው የተበላሹትን ደግሞ በዛው ወደ ጥልቅ ስፔስ ለመወርወር እንደሚያስብ ታውቃላችሁ? በተጨማሪም አስትሮይድስ መሬትን ገጭተው ከፍተኛ ጥፋት እንዳያስከትሉ ከፍተኛ የሆነ የመከላከ ምርምር በናሳ እና ሊሎችም የህዋ ምርምር ተቋማት እየተደረገ አንዳለስ ታውቃላችሁ? የአርብ መስከረም 6 2009 እንግዳዬ ዶክተር መላክ ዘበናይ ከዚ
-
29:46 Popular
iPhone 7 vs. Galaxy S7, Galaxy Note 7 Explosion -Season 09 Episode.07 - TechTalk with Solomon | Tal
Added 770 Views / 0 LikesAired on 9/9/16 - iPhone 7 and Apple Watch Series 2 were announced on 9/7/16. In an unusual fashion, the new iPhone came out with no physical design change but it included several new features and functionalities. Water resistance, faster processor, bette
-
32:24 Popular
Selam Kebede, Tech Professional & YALI 2016 Fellow - Season 9 Episode.6 - TechTalk With Solomon | T
Added 781 Views / 0 LikesSelam Kebede was one of the Fellows for the 2016 Mandela-Washington Young African Leaders that was held in August 2016 here in the United States. The tech enthusiast Selam currently works as a senior associate for Seed Stars World's Africa Branch. She had