በአሜሪካን ሃገር ብቻ በየሰላሳ ደቂቃው ከ2.5 ሚሊዮን በላይ ፕላስቲክ ጠርሙሶች በጥቅም ላይ ውለው አካባቢን በሚበክል መልኩ ወደ ውጭ እንደሚጣሉ ያውቃሉ? ፕላስቲክ ጠርሙሶች ለመበስበስ ከ500 ዓመት በላይ ይወስድባቸዋል። ከዚህ ቀደም በመሬት ላይ የሚሽከረከሩ በውሃ ላይ ደግሞ የሚንሳፈፉ ወይንም ውሃ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ ልዩ ተሽከርካሪዎችን አይተው ያውቃሉ? በዚህ ዝግጅት ላይ ስለ ሪሳይክሊንግ እና 7 ልዩ ዓይነት በመሬት እና ውሃ ላይ እንዲሁም ውስጥ የሚሽከረከሩ ተሽከርካሪዎች አስቃኛችኋለሁ። እነሆ!
Do you know that in America only over 2.5 million plastic bottles are used every 30 minutes, and most of them are simply thrown away polluting our environment? Plastic bottles take approximately 500 years to decompose. Also, have you ever seen or thought of a vehicle that can drive on and float on or under water? In this episode, I will talk about recycling and also show you 7 amazing vehicle that you can ride both on the road and on or under water. Enjoy!