Tech News - TechTalk With Solomon Season 11 EP 12 | Technology

943 Views
Published

የቴስላ ረከስ ያለ Model 3 የተሰኘ የኤሌክትሪክ መኪና ለተጠቃሚዎች ይፋ መሆን፤ ጉግል ዩቲዩብ ጎ የተባለ ኢንተርኔት በሌለበት ግዜ ቪዲዮ ማየት የሚቻልበትን አገልግሎት በናይጄሪያ ስለመጀመሩ፤ ሮቦቶች ያዘዝነውን ምግብ ያለንበት ድረስ ማምጣት ስለመጀመራቸው፤ እንዲሁም ስለታብሌት ቴክኖሎጂና በኛው አገር ስለሚገጣጠም Stip ስለሚባል አንድ ታብሌት ሙሉ ቅኝት በዚህ ፕሮግራም ላይ የማቀርባቸው ዝግጅቶች ናቸው።
Tesla affordable Model 3 electric car first release; Google released YouTube Go, and offline viewing app, in Nigeria; robots delivering the food we order to our doorsteps; tablet technology and a full review of Stip Tablet, a 2-in-1 tablet that is fully assembled in Ethiopia are the topics for this episode.

Category
Selomon Tech Talk - EBS TV Show Technology & Science
Be the first to comment