Featured

Season 11 EP 4: GPS Technology in Ethiopia - TechTalk with Solomon | Talk Show

652 Views
Published

ዓለም ዛሬ በጂፒኤስ ቴክኖሎጂ ዙሪያ ከፍተኛ ለውጥ ላይ በደረሰችበት ሰዓት፣ አብዛኞቹ የአፍሪካ አገራት መነሻና መድረሻን ለማወቅ ወይንም ደግሞ ያንድን ቦታ ትክክለኛ አድራሻ ለማወቅ ሰዎችን በመጠየቅ ላይ ወይንም ደግሞ ምልክትን በመጠቀም "አንድ ትልቅ ዛፍ አለ ከሱ አልፍ ብለህ ስትሄድ ፎቅ ታያለህ ከዛ ታጠፍና ትንሽዬ ሱቅ አጠገብ ስትደርስ ወደ ግራ ታጠፍ.." አይነት ልማዳዊ አሰራር ላይ ይገኛሉ። ጂፒኤስ ቴክኖሎጂን በመጠቀም የሚሰሩና አቅጣን በቀላሉ የሚመሩን ወይንም ደግሞ የምንፈልገውን አድራሻና ቦታዎች በቀላሉ የሚጠቁሙን የሞባይል አፕሊኬሽኖች በጣም አስፈላጊ ናቸው። ይህንኑ ለማድረግ ስለሚጥርና ኢ-አድራሻ ስለሚባል አፕሊኬሽን የማቀርበው የፕሮግራም እነሆ።
In a world that’s quickly evolving through GPS technology innovation, most of Africa is still dependent on a word to mouth direction if not simply guessing until you find the right road and that big tree near that first building in your neighborhood or the kiosk around the corner. Mobile apps that will let users find their way to their destination and/or find their points of interest easily are very important. Never miss June 16 show to find out one app called Eadrasha that is trying to do just that in Ethiopia.

Category
Selomon Tech Talk - EBS Talk Show TV Show
Be the first to comment