NASA Scientist Dr. Melak Zebenay - Space Robotics, TechTalk With Solomon - S9 Ep. 8&9 | Talk Show

949 Views
Published

ወደፊት ናሳ በስፔስ ላይ ያሉ ሳተላይቶችን እንዴት ሊጠግን እንደሚያስብ ወይንም ፈጽመው የተበላሹትን ደግሞ በዛው ወደ ጥልቅ ስፔስ ለመወርወር እንደሚያስብ ታውቃላችሁ? በተጨማሪም አስትሮይድስ መሬትን ገጭተው ከፍተኛ ጥፋት እንዳያስከትሉ ከፍተኛ የሆነ የመከላከ ምርምር በናሳ እና ሊሎችም የህዋ ምርምር ተቋማት እየተደረገ አንዳለስ ታውቃላችሁ? የአርብ መስከረም 6 2009 እንግዳዬ ዶክተር መላክ ዘበናይ ከዚሁ ጋር በቀጥታ ተያያዥነት ያለው ስራ እየሰራ ይገኛል። ዶክተር መላክ በናሳ የህዋ ምርምር ተቋም ውስጥ በፖስት ዶክቶራል ፕሮግራም በተለያዩ የምርምር ስራዎች ላይ በተለይም ደግሞ ስፔስ ሮቦቲክ መስክ ላይ ተሰማርቶ ያገለግላል። ስለ ምርምር ስራው እንዲሁም ዛሬ ላይ ስደረሰበት ረጅም የህይወት ጉዞው ያጫውተናል እነሆ።
Do you know how NASA is planning to repair satellites in space or push away the fully defected ones deep into space? Also, did you know NASA and other space agencies are working so hard on how to prevent an asteroid hitting our planet in the future and potentially causing catastrophic damage? My guest Dr. Melak Mekonen Zebenay is directly involved in these cutting-edge research works. He is currently working at NASA as a post-doctoral researcher in the specialized area of space robotics. He will tell us the amazing research works he is currently working on. He will also share with us his humble journey that got him where he is today! Enjoy!

Category
Selomon Tech Talk - EBS Talk Show Technology & Science
Be the first to comment