The Young MIT Grad & Microsoft Engineer Mikael Mengistu - Tech Talk with Solomon - Season 10 EP 12 |

778 Views
Published

ወጣት ሚካኤል ሲሳይ መንግስቱ ተወልዶ ያደገው ፓርትላንድ በምትባል የአሜሪካኗ የኦሬገን ግዛት ውስጥ ነው። የመጀመሪያ ዲግሪውን ከታዋቂው የMassachusetts Institute of Technology (MIT) በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ እና ኮምፒውተር ሳይንስ አግኝቷል። ባሁን ሰዓት በሲያትል ከተማ የሚኖረው ሚካኤል ለማይክሮሶፍት በሶፍትዌር ኢንጂነርነት እየሰራ ይገኛል። ሚካኤል በ2008 ዓ.ም. ወደ ኢትዮጵያ ተጉዞ ወጣት ወንድሞቹንና እህቶቹን የኮምፒውተር ሳይንስእልጠና ለመስጠት እገዛ አድርጓል። AddisCoder 2016 የተሰኘው ፕሮግራም የሃርቫርድ ዩኒቨርስቲ ፕሮፌሰር በሆነውና የቀድሞ እንግዳዬ በነበረው ዶክተር ጄላኒ ኔልሰን የሚመራ ሲሆን፣ ሚካኤልም የዚሁ እንቅስቃሴ አባል በመሆን ነበር የነጻ ማስተማር አግልግሎቱን ያበረከተው። ምንም እንኳን በአሜሪካን አገር ቢወለድም፣ የወላጆቹን አገር ኢትዮጵያን ለመርዳትና ቀጣዮቹን ምርጥ ኢትዮጵያውያን የኮምፒውተር ሳይንስ ባለሞያዎችን ለማፍራት ያለውን ጥማት ያጫውተናል። እነሆ!
Mikael Mengistu was born in Portland, Oregon. He attended his education at the prestigious Massachusetts Institute of Technology (MIT) and received Bachelor of Science in Electrical Engineering and Computer Science. He currently lives in Seattle and works at Microsoft as a Software Engineer. Mikael traveled to Ethiopia in 2016 to help his brothers & sisters learn computer science as part of the AddisCoder 2016 program, an initiative started by Dr. Jelani Nelson, a Harvard University professor who was also my previous guest. Even if he was born in the USA, Mike will tell us his desire to help his country of origin by mentoring the next generation software engineers. Enjoy!

Category
Selomon Tech Talk - EBS TV Show Technology & Science
Be the first to comment