Featured

Driver-less Car Technology Part 2 - Tech Talk with Solomon Season 9 Episode 3| Talk Show

718 Views
Published

Since the invention of cars in the 1880s, driving has been an enjoyable experience. Nowadays, it is becoming an exhausting task due to several factors. Driverless car technology is one of the most amazing innovations of our times. I will be talking about this great tech in two parts. Here is the 1st part.
መኪና ለመጀመሪያ ግዜ ከተፈጠረበት ከ1880ዎቹ አንስቶ ለረዥም ዓመታት መኪናን የመንዳቱ ነገር በራሱ የሚወደድ ክንውን ሆኖ ቆይቷል። በዚህ ዘመን ደግሞ በተለያየ ምክንያት ማሽከርከር እንደስራና አድካሚ እንዲሁም ግዜን የሚወስድ ነገር እንደሆነ እየተቆጠረ መጥቷል። አሽከርካሪ አልባ መኪኖች በዘመናችን ከተፈጠሩ አስገራሚ የቴክኖሎጂ ስራዎች ውስጥ በግንባር ቀዳሚነት ይጠቀሳሉ። ስለዚህ ድንቅ ቴክኖሎጂ የማስቃኝበት የመጀመሪያው ክፍል ፕሮግራም እነሆ!

Category
Selomon Tech Talk - EBS Talk Show Technology & Science
Be the first to comment