NASA Scientist Dr. Brook Lakew - Black hole, Ethio Space, & more -Season 08 Episode. 8&9 | Talk Show

777 Views
Published

Few months ago something amazing happened in the science world. Gravitational waves detected, proving Einstein's genius theory that he came up with 100 years ago! In 1916, Albert Einstein predicted the existence of gravitational waves as part of his ground-breaking theory of general relativity! And the mysterious black hole is related to this event. So, what is a black hole?
NASA space scientist Dr. Brook Lakew is an Associate Director for Planning and R&D, Solar System Exploration Division at NASA Goddard Space Flight Center. He was also recently appointed as NASA-Senior Fellow. Before his current position, Dr. Brook served as one of the scientists on Cassini Mission to Saturn. He is a returning guest on my show. About two years ago, he invited me to NASA and gave me an exclusive tour where I interviewed him from the labs and in his office. This time, he visited my studio to discuss gravitational wave, black holes, what he observed about space science in Ethiopia during his recent visit, and many more interesting topics.
ከጥቂት ወራት በፊት በሳይንሱ አለም ከፍተኛ ግኝት ተከናውኗል፤ ከፍተኛ የዜና ሽፋንም አግኝቶ ነበር። ይኸውም፣ አልበርት አይንስታይን ከ100 ዓመት በፊት ስለግራቪቴሽናል ዌቭ ሰጥቶ የነበረው መላ ምት ከመቶ አመታት በኋላ በሙከራ መረጋገጡ ነው። መላምቱ ደግሞ ክብደት ያለው ነገር ሕዋ ውስጥ ሲንቀሳቀስ ግራቪቴሽናል ዌቭ የምንለውን ከፍተኛ መጠን ያለው ሞገድ እና ከርቬቸር በስፔስ ውስጥ እንደሚፈጥር ነበር። ከዚህ ጋር ተያይዞ ደግሞ ብላክ ሆል የምንለው ምስጢራዊ ነገር አብሮ ይጠቀሳል፤ ለመሆኑ ብላክ ሆል ምንድነው?
እንግዳዬ የናሳው ሳይንቲስት ዶክተር ብሩክ ላቀው በናሳ የህዋ ምርምር ተቋም ውስጥ የሶላር ሲስተም ኢክስፕሎሬሽን ዲቪዥን ረዳት ዳይሬተር በመሆን በከፍተኛ የስራ ሃላፊነት እያገለገለ ይገኛል። በቅርቡ ደግሞ የNASA-Senior Fellow የተባለውን ተጨማሪ ሃላፊነት ተቀብሏል። ከነዚህ የሃላፊነት ስራዎቹ በፊትም የህዋ ምርምር ሳይንቲስት በመሆን በተለይም የካሲኒ ሚሽን የሳተርን ፕላኔት ምርምር ላይ አገልግሏል። ከዚህ በፊት በዚህ ሾው ላይ ቀርቦ የነበረው ዶክተር ብሩክ ናሳ ድረስ ጋብዞኝ ሰፋ ያለ ጉብኝት ያካተተን ተወዳጅ ፕሮግራም ማቅረቤ የሚታወስ ነው። አሁን ደግሞ በድጋሚ ስቱዲዮዬ ድረስ መጥቶ ከላይ የጠቀስኩትን ጨምሮ በኢትዮጵያ ጉዞው ያስተዋለውን የሕዋ ምርምር እንቅስቃሴ እንዲሁም በሌሎች በርካታ ጉዳዮች ግሩም የሆነ ጭውውት አድርገናል።

Category
Selomon Tech Talk - EBS Talk Show Technology & Science
Be the first to comment