How VoIP Works (Viber, Skype...) S6 E2 - | TechTalk With Solomon

897 Views
Published

ብዙዎቻችን የVoIP (ቮይስ ኦቨር ኢንተርኔት ፕሮቶኮል) ቴክኖሎጂ ተጠቃሚዎች ነን። ቫይበር፣ስካይፕ፣ታንጎ፣ጉግል ቮይስ አስገራሚ ነፃ አገልግሎት ሲሰጡን እንዲሁም ብዙ ትላልቅ ኩባንያዎችም የዚሁ የVoIP ቴክኖሎጂ ተጠቃሚዎች ናቸው (ለምሳሌ የCisco IP Telephony)። ነገር ግን የVoIP ቴክኖሎጂ እንዴት እንደሚሰራ አስበው ያውቃሉ? እንዲሁም ደግሞ ቫይበር ይህንን አስገራሚ አገልግሎት በነፃ እየሰጠ ትርፍ እንዴት እንደሚያገኝስ አስበው ያውቃሉ?
Most of us use VoIP (Voice over Internet Protocol) technology on a daily basis (Viber, Skype, Google Voice, Tango...) and many corporations too via providers like Cisco IP telephony . But have you wondered how VoIP works? I will explain the technology in detail. Also how does Viber make money while giving us amazing free service?

Category
AmazingVideos Talk Show
Be the first to comment