ነጂን እና ተጓዥን በማገናኘት የታክሲ አይነት አገልግሎት የሚሰጥ የሞባይል አፕ በስራ ላይ በዋለ በ5 ዓመት ውስጥ 58 ሃገራት እና ከ300 በላይ ከተሞች ውስጥ አገልግሎት በመስጠት በዓመት 10 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር ገቢ ያደርጋል ብለው አስበው ያውቃሉ? ኡበር (Uber) ስለተስትኘው አፕ እና እንዴት እንደሚሰራ፤ እንዲሁም 10 ምርጥና በተለምዶ የነበረን አሰራር በብርቱ የለወጡ የሞባይል አፖችን የሚያስቃኝ ፕሮግራም::
Have you ever thought a ride sharing app would generate 10 Billion U.S. dollar and expand to 58 countries and 300 cities in just 5 years? In this episode I will explain how Uber works and also talk about 10 more disruptive apps that changed the way we live forever.
- Category
- Talk Show Technology & Science

Be the first to comment