Featured

What's New: Disability advocate Yetnebersh Nigussie receives 2017 'Alternative Nobel Prize'

681 Views
Published
በስቶኮልም ስዊዲን የሚገኘው Rights livelihood award foundation ሲሆን ተቋሙ ላለፉት 37 ዓመታት በስራቸው የተመሰገኑ እና የተከበሩ እንዲሁም ነጥረው የወጡ ግለሰቦችን ሲሸልም ቆይቷል፡፡
ከዚህ በፊት ይህን ሽልማትከኢትዮጵያ ጋገኙት ፕሮፌሰር አክሊሉ ለማ እና ዶክተር ለገሰ በጥምረት ዶክተር መላኩ ወረደ እና ዶክተር ተወልደ ብርሃንገ/እግዚአብሄር ናቸው፡፡ ከኢትዮጵያዊያን ሴቶች ደግሞ ወ/ሮ የትነበርሽ ንጉሴ ብቸኛ ተሸላሚ ናት፡፡
Category
TV Show
Be the first to comment