ለእናቶች ቀን ልዩ ልዩ ዝግጅት በፍጹም አያምልጣችሁ የአባቶች ቸልታ በተጫናት መንደር የእናንተ ባንሆን ምን ይዉጠን ነበር ?"ባሌ ገፋኝ ግን ልጆቼ ላይ ወደቅኩ ይህን ያደረክ ፈጣሪ ተመስገን" "ታዘዙ ለአድባሩ ለእድሩ ልጅ የሞተ ለታ እናቱን ቅበሩ!!!" በበረከት በላይነህ (የእማማ ጨቤዉ አመዶ) እንኴን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁethio
- Category
- Radio - Selected programs
- Tags
- radio program
Be the first to comment