Loading. Please wait...
search
  • Home
  • Landscapes in Northern Part of Ethiopia | Nature

Landscapes In Northern Part Of Ethiopia | Nature Photo Download

Landscapes in Northern Part of Ethiopia | Nature
====
ይህ ቋሊት ተራራ ይሰኛል።:
በደቡብ ጎንደር ዞን ሊቦ ከምከም ወረዳ ጣራ ገዳም ውስጥ ይገኛል:።
ይህን ግዙፍ አለት የአካባቢው ነዋሪዎች የቋሊት ተራራ ብለው ይጠሩታል። ነዋሪዎቹ እንደሚሉት እስካሁን የተራራው አናት ላይ ለመውጣት የደፈረ ኢትዮጵያዊ የለም። ከዚህ ቀደም የውጪ ሃገር ጎብኚዎችም ተራራውን ለመውጣት ብዙ ሙከራ አድርገዋል። ከሁለት ዓመት በፊት ግን ሁለት ነጮች የተራራው አናት ላይ ሲወጡ ማየታቸውን ነዋሪዎች ነግረውናል። ነዋሪዎቹ፤ እነኚሁ ተራራውን የወጡ ጎብኚዎች ነገሩን እንደሚሉት ከሆነ ተራራው 290 ሜትር ይረዝማል።

Click on a size you want to download:

Share it on your social network:

Or you can just copy and share this url