S9 Ep.11 - Humans on Mars, The Robot BMW, The Fastest Bike, The Largest Elevator & More | Education

739 Views
Published

በዚህ ፕሮግራም ታዋቂው አሜሪካዊ ቢሊዮነር እና የፈጠራ ባለሞያ ኢላን መስክ የሰው ልጅ ወሰፊት ማርስ ሄዶ እንዲኖር የሚያስችልን የመጓጓዣ ቲክኖሎጂ ዲዛይን ይፋ ማድረጉን፣ በፔዳል የሚነዳ ነገር ግን በሰዓት 139.45 ኪሎ ሜትር ስለሚበር ብስክሌት፣ የዓለም ግዙፉን ኤሌቬተር፣ አንድ በቱርክ ኢንጂነሮች ወደ አስገራሚ ግዙፍ ሮቦትነት ተቀይሮ መቆም ስለሚችል ቢኤም ደብል ዩ መኪና፣ ራሱን ማሰር ስለሚችል አዲስ ናይኪ ጫማ፣ እና ሌሎች አዳዲስ እና አስገራሚ የሆኑ የቴክኖሎጂ ዜናዎችን አስቃኛችኋለሁ፤ ከዝግጅቱ ጋር መልካም ቆይታ!

In today's show, I will talk about a new plan by Elon Musk to send humans to Mars, a bike that travels 139.45 km/h, world's largest elevator, the BMW that can turn into a robot looking shape, and a self-tying Nike smart shoes. Enjoy!

Category
Educational | Tutorial
Be the first to comment