Foldable bike! A car garage inside another a car! The running robot! A project on a wrist! About my award. 9th ICT Exhibition in Addis, and a false tech related news that needs to be addressed.
ተጣጣፊው ብስክሌት! በመኪና ውስጥ ስላለ የመኪና ጋራዥ! ሯጩ ሮቦት! በእጅ ላይ የሚታሰር ፕሮጀክተር! እንዲሁም ከሶስት ሳምንት በፊት ስለተቀበልኩት ሽልማት፣ በአዲስ አበባ ተካሂዶ ስለነብረው ዘጠነኛው የአይ ሲ ቲ ኤግዝቢሽን፣ እና ሰሞኑን እየተሰራጨ ስላለ አንድ የውሸት ቴክኖሎጂ ነክ ዜና!
Be the first to comment