S8 Ep. 6&7 - Scientist & Gene Researcher Dr. Jote Tafese Bulcha - How Amazing is Our Creation? | Edu

646 Views
Published

90 trillion (90,000,000,000,000)!!! Do you know what this BIG number is? It is the number of cells that can exist in a human body and this number is by far greater than the number of galaxies in the entire universe!
Perhaps this show is one of its kind among my others shows. For a long time, I covered several science & tech topics – computers, robots, driverless cars, drones, space shuttles and more…
However, have you ever thought about how we humans, the creators of all these amazing inventions, are created with such a great deal of amazingness and sophistication?
90 ትሪሊየን (90,000,000,000,000)!!! ይህ ግዙፍ የምን ቁጥር ይመስላችኋል? በአንድ ሰው ውስጥ ሊኖር የሚችል የሴል ብዛት! ይህ ቁጥር ደግሞ በዩኒቨርስ ውስጥ ካሉ የጋላክሲዎች ሁሉ ብዛት በእጅጉ የሚበልጥ ነው።
ምናልባትም ይህ ከዚህ በፊት ሽፋን ከሰጠኋቸው ርዕሶች በተለየ መልኩ እጅግ በጣም አስደናቂ የሆነ ጉዳይ ነው! ለረጅም ግዜ እጅግ ብዙ የሆኑ የሚገራርሙ የቴክኖሎጂና የሳይንስ ፈጠራዎችን በፕሮግራሜ ዳስሻለሁ፤ አስደናቂ ፍጥነት ያላቸው ኮምፒውተሮች፣ የሚገርሙ ሮቦቶች፣ ያለሰው የሚነዱ መኪናዎች፣ በአየር ላይ ያለሰው የሚበሩ ድሮኖች፣ ጠፈር ድረስ በሚያስደንቅ ፍጥነት መሄድ የሚችሉ መንኩራኩሮች በጣም ጥቂቶቹ ናቸው ። ነገር ግን እነዚህን ሁሉ አስደናቂ ነገሮች ስለፈጠረው የሰው ልጅ እና የራሳችንን እጅግ አስደናቂ የሆነ የአፈጣጠር ሁኔታስ አስባችሁ ታውቃላችሁ?

Category
Selomon Tech Talk - EBS Technology & Science
Be the first to comment