The George Washington University Data Center Tour-S7 Ep.11 on TechTalk With Solomon talk show program
ብዙ ግዜ ኢንተርኔት ስንጠቀምና ዪቲዩብ ቪዲዮ ስንመለከ፣ ኢሜይል ስናነብና ስንልክ፣ ፌስቡክ ስንጠቀም ከበስተጀርባ የሚሆነውን አስበን እናውቃልን? ዳታ ሴንተር ምን እንደሆነና እንዴት እንደሚሰራስ ምን ያህሎቻችን እናውቃለን? ጆርጅ ዋሽንግተን ዩኒቨርስቲ ወደሚባልና እኔ ራሴ ወደተማርኩበት ዩኒቨርስቲ በመሄድ 25,000 ተማሪዎችንና በመቶ የሚቆጠሩ ፋከልቲ ሰራተኞችን የሚያስተናግደውን የትምህርትቤቱን ዳታ ሴንተር አስቃኛችኋለሁ። በትምህርት ቤቱ ዳታ ሴንተር ውስጥ ከሚሰሩ ኢትዮጵያውያን ጋርም ቆይታ ይኖረኛል፣ ተከታተሉት! ለሌሎችም ሼር ያድርጉ!
When you use The Internet and watch YouTube, check emails, or check your Facebook status, do you know what is going on behind the scene? Do you know what a data center is or how it works? In this program, I visit The George Washington University, which was my school, and give you a tour of its data center where it serves its 25,000 students and hundreds of faculty members. I also talk with Ethiopians who work at the data center. Share with others!