Aired 1/23/2015 - Season 5 finale. Very exciting topics: Smart Walk that I have tried where I can control with my body balance. Pure drinkable water made out of human poop (waste) and Bill Gates was the one to drink it first. Hover board that floats (levitates). Supersonic Plane that is extremely fast and can go to any parts of the world in 4 hours. Windowless plane. Lifestraw - a stick that filters any kind of dirty water for drink. Enjoy, comment, like, and share!
በዚህ የሲዝን 5ን የመጨረሻ 13ኛ ሾው አስገራሚ የሆኑ ርእሶችን እዳስሳለሁ። ራሴ የሞከርኩት ስማርት ዎክ፣ ሰው መፀዳጃ ቤት ሄዶ ከሚያስወጣው ቆሻሻ የተጣራና የሚጠጣ ውሃ - ይህንን ውሃ በመጠጣት ቢል ጌትስ የመጃመሪያውም ሆኖአል፣ በአየር ላይ የሚንሳፈፍ (ሃቨር ቦርድ)፣ በ4 ሰአት ውስጥ ከየትኛውም የአለም ክፍል ወደ ሌላኛው የአለም ክፍል የሚጓዝ እጅግ በጣም ፈጣን የሆነ (ሱፐርሶኒክ) አውሮፕላን፣ ማንኛውንም ቆሻሻ ውሃ ለመጠጥ ማጣራት የሚችል ትንሽዬ ቲዩብ (ስትሮው)።
- Category
- Talk Show Technology & Science
- Tags
- techtalk, solomon, technology