S10 Ep. 8 - Tech Talk With Solomon - War & Technology

641 Views
Published
Think about it for a second - imagine our world without war or a fear of war, and think about the loss of trillions of dollars many developed countries and so many big companies would encounter. So, may be, is war or the fear of war a phenomenon that is intentionally brought to existence to benefit the few while it is bringing atrocity to many? Do you know how big the military sector is economically? I will also present you some amazing military tech innovations! Enjoy!
እስኪ ላንዳፍታ አስቡት፤ ጦርነት የሚባል ነገር ባይኖር በብዙ ሃያላን አገራት ላይ እንዲሁም በበርካታ ግዙፍ የጦር መሳሪያ አምራች ኩባንያዎች ላይ ሊያስከትል የሚችለውን በትሪሊዮን ዶላር የሚቆጠር ኪሳራ! ታዲያ ከዚህ እውነታ የተነሳ፣ ጦርነትና የጦርነት ስጋት ብዙዎችን ስቃይ ውስጥ ከቶ ጥቂቶችን ከበርቴ ለማድረግ ሆን ተብሎ እንዲኖር የሚፈለግ ነገር ነው ብሎ በድፍረት ለመናገር ያስችል ይሆን? የሚሊቴሪ ዘርፍ ምን ያህል እጅግ ግዙፍ የሆነ የኢኮኖሚ ምንጭ እንደሆነ እስባችሁ ታውቃላችሁ? ከዚሁ ጋር አያይዤም ከሚሊቴሪ ቴክኖሎጂ ጋር የተያያዙ አንዳንድ አስደናቂ ፈጠራዎችን አስቃኛችኋለሁ። እነሆ!!
Be the first to comment