New & Amazing Report About Engineer/Dr. Samuel Z Micheal By Alemneh Wasse

947 Views
Published

ጋዜጠኞችን በዉሸቱ ሲያንከባልል የኖረዉ ማይክል ጃክሰን 50ሚሊየን ዶላር በኑዛዜ ሰጠኝ ያለዉና እድር አልገባም ምክንያቱም አልሞትም በኔ ዘንድ ሞት የለም ፀሀይና ጨረቃን እንደ ኢያሱ አቆማቸዋለሁ የሚለዉባለራዕዩ ሳሚ "ለማይክል ጃክሰን ኮፍያዉን ያቀበልኩት እኔ ነኝ" ያለዉና ለኦባማ "Yes We Can!!!" የሰጠኌቸዉ እኔ ነኝ እያለ ሲቀልድብን የኖረዉ ኢንጅ/ዶ.ር ሳሙኤል ዘሚካኤል የተጋለጡበት ቅፅበትና ሌሎች እጅግ አስገራሚና ለየት ያለ ዘገባዎች የተካተቱበት በአለምነህ ዋሴከዶ.ር ዶክተር አቡሽ አያሌዉ አንዳንድ አስገራሚ ምስክርነት ጋር

Category
Radio - Selected programs
Tags
sheger fm, radio selected program
Be the first to comment