How Do Ships Float? | TechTalk With Solomon

758 Views
Published

አንዲት ትንሽ ጠጠር በውሃ ላይ ስትወረውሯት ስትሰምጥ ነገር ግን በምን ተዓምር ነው አንድ እጅግ ግዙፍ የሆነና 4 የእግር ኳስ መጫወቻ ርዝመት ያለው፣ ከ97 ሚሊዮን ኪሎ ግራም በላይ ክብደት ያለው፣ 70 የጦር ጄቶችን ከ4,000 ሰራተኞች ጋር መሸከም የሚችል የጦር መርከብ በውሃ ላይ መንሳፈፍ የሚችለው? መልሱን አርብ ግንቦት 28, 2007 ከምሽቱ 2:30 በEBS ይጠብቁ።
How come a small piece of rock sinks in water and a BIG military ship that is 3 football field long with more than 97 million KG weight carrying 70 fighter jets and 4000 people on it floats? Don't miss my show on Friday June 4, 2015 @8:30 (2:30 local) on EBS.

Category
Selomon Tech Talk - EBS Talk Show
Tags
TechTalk With Solomon, tech, sci
Be the first to comment