Interview with Dr. Ahmed Hussein Seid - TechTalkSolomon Episode 03 part 02 | Talk Show

653 Views
Published

ዶክተር አህመድ የኮምፒውተር ሳይንስ ፕሮፌሰር እና የሳይበር ሴኪዩሪቲ ባለሞያ ሲሆን እንዲሁም በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የኮምፒውተር ሳይንስ ቴክኖሎጂ ከፍተኛ የግል የትምህርት ተቋም የሆነው የሂልኮ አንዱ መስራችም ነው። በተለያዪ ቴክኖሎጂ ነክ ጉዳዮች፣ በሳይበር ሲኪዩሪቲ ዙሪያ፣ እንዲሁም በኢትዮጵያ ውስጥ ስላለው የቴክኖሎጂ እንቅስቃሴ ላይ ግሩም ጭውውት አድርገናል።
Dr. Ahmed is a computer science professor and a cybersecurity professional. He is also the co-founder of HiLCoE, Ethiopia's first private computer science technology institution. In this interview, we covered several great technology topics including cybersecurity, and the current state of Ethiopia's ICT.

Category
Selomon Tech Talk - EBS Talk Show Technology & Science
Be the first to comment