Technology & Science
-
48:16 Popular
One to One with Steve Wozniak
Added 843 Views / 0 LikesWorld-changing innovation is impossible without drive and imagination, says Wozniak The name Apple is still considered synonymous with innovation worldwide and the presence of the company’s co-founder, Steve Wozniak, at The Government Summit 2015, i
Featured -
31:28 Popular
Season 11 EP 13 - Season Finale Tech News - TeachTalk With Solomon | Talk Show
Added 823 Views / 0 Likesየሰሞኑ ወሬና ዜና የሰሜን ኮሪያ የኒኩሊየር ጥቃት ስጋት ነው። ባለፈው ሳምንት ይፋ እንደሆነው የአሜሪካውያኑ የስለላ አካላት አዲስ ግኝት ከሆነ፣ ሰሜን ኮሪያ አህጉር አቋራጭ ሚሳይል ላይ ተገጥሞ ለጥቃት መዋል የሚችል የኒኩሊየር መሳሪያ እየሰራች መሆኑን አረጋግጠዋል። ታዲያ ፈጽሞ አይበለውና ይህ ስጋት እውን ከሆነ የማይፈለገውን የ3ኛው የዓለም ጦርነትን ያስከትል ይሆን የሚል ስጋት አሳድሯል። ለመሆኑ የ
Featured -
32:36 Popular
Tech News - TechTalk With Solomon Season 11 EP 12 | Technology
Added 846 Views / 0 Likesየቴስላ ረከስ ያለ Model 3 የተሰኘ የኤሌክትሪክ መኪና ለተጠቃሚዎች ይፋ መሆን፤ ጉግል ዩቲዩብ ጎ የተባለ ኢንተርኔት በሌለበት ግዜ ቪዲዮ ማየት የሚቻልበትን አገልግሎት በናይጄሪያ ስለመጀመሩ፤ ሮቦቶች ያዘዝነውን ምግብ ያለንበት ድረስ ማምጣት ስለመጀመራቸው፤ እንዲሁም ስለታብሌት ቴክኖሎጂና በኛው አገር ስለሚገጣጠም Stip ስለሚባል አንድ ታብሌት ሙሉ ቅኝት በዚህ ፕሮግራም ላይ የማቀርባቸው ዝግጅቶች ና
-
26:30 Popular
Tech News - TechTalk With Solomon Season 11 Episode 11 | Talk Show
Added 764 Views / 0 Likesየመጀመሪያው የኦንላይን ሽያጭ አንድን መጽሃፍ በ1995 ዓ.ም. በ 27.95 ዶላር በመሸጥ የጀመረው አማዞን ዛሬ በ1 ሰከንድ ብቻ እስከ 500 የግዢ ትዕዛዞችን ሲያስተናገድ፣ በመላው ዓለም ከ244 ሚሊዮን በላይ ደንበኞች እንዳሉትና በአመት በአማካይ ወደ 130 ቢሊዮን ዶላር በላይ ሽያጭ እንደሚያከናውን ይነገራል። የኢንተርኔትና የኢ-ኮሜርስ ሃይል እንዲሁም ስለአማዞን ግዙፍነትና ስለመስራቹ ጄፍ ቤዞስ፤ በ
Featured -
31:59 Popular
Ethiopian Kids Who Attended Robotic Competition in USA - TechTalk with Solomon Season 11 EP 9 | Talk
Added 742 Views / 1 Likesበአሜሪካን አገር በተካሄደውና 160 አገራትን ባካተተው የሮቦቲክስ ውድድር ላይ ኢትዮጵያን ወክለው የተሳተፉ ወጣት ተማሪዎች ናቸው! My guests will be the young students who represented Ethiopia to participate in an international robotics competition that was held in the USA, which included competitors f
Featured -
15:44 Popular
The next Mark Zuckerberg of Ethiopia, Bethelhem Dessie | TV Show
Added 997 Views / 0 Likesዌብሳይትና አፕ የምትሰራው ቤቴልሄም ደሴ -The next Mark Zuckerberg of Ethiopia, Bethelhem Dessie
-
31:41 Popular
Teach Talk With Solomon Season 10 EP 13 - Season Finale Tech News
Added 724 Views / 0 Likesይህ የምዕራፍ 10 የመዝጊያ ፕሮግራም ለመጀመሪያ ግዜ መጋቢት 30, 2004 በኢቢኤስ በማሰራጨት የጀመርኩት የቴሌቪዥን ፕሮግራሜ መቋረት ሳይደርስበት ያደረገውን የ5 ዓመታት ጉዞና 130 ዝግጅቶች እውን ያደርጋል! በዚህ ፕሮግራም ላይ፣ በሰው ልጅ ታሪክ ለመጀመሪያ ግዜ ሊከናወን ይችል ይሆናል ስለተባለው ሙሉ የጭንቅላት ንቅለ ተከላ "ትራንስፕላንት"፤ አወዛጋቢ ሊባል ስለሚችል የሰውን ህዋስ በሌላ እንስሳ
-
28:01 Popular
The Young MIT Grad & Microsoft Engineer Mikael Mengistu - Tech Talk with Solomon - Season 10 EP 12 |
Added 748 Views / 0 Likesወጣት ሚካኤል ሲሳይ መንግስቱ ተወልዶ ያደገው ፓርትላንድ በምትባል የአሜሪካኗ የኦሬገን ግዛት ውስጥ ነው። የመጀመሪያ ዲግሪውን ከታዋቂው የMassachusetts Institute of Technology (MIT) በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ እና ኮምፒውተር ሳይንስ አግኝቷል። ባሁን ሰዓት በሲያትል ከተማ የሚኖረው ሚካኤል ለማይክሮሶፍት በሶፍትዌር ኢንጂነርነት እየሰራ ይገኛል። ሚካኤል በ2008 ዓ.ም. ወደ ኢት
-
25:36 Popular
Tech Talk with Solomon Season 10 EP 9: The Future War
Added 750 Views / 0 Likesየወደፊቱ ጦርነት እስከዛሬ እንደምናውቀው የየብስ፣ የባህርና የአየር ላይ ውጊያ ብቻ ላይሆን ይችላል። ይልቁን ከኛ እጅግ ርቆና የመሬት ስበት እንኳ በሌለበት ኅዋ ላይ የሚካሄድ፣ ድምጹን በጆሯችን መስማትና ገጽታውን በዓይናችን ማየት የማንችለው ዒላማውን በቀጥታ በሳተላይቶች ላይ የሚያነጣጥረው የኅዋ ጦርነት “Space Warfare” ይሆናል። እነሆ!! The future war might n
-
28:18 Popular
Show Las Vegas Special Season 10 Episode 02 - TechTalk With Solomon 2017 [Part 1] | Talk Show
Added 713 Views / 0 LikesHere is Part 1 of my special show from Las Vegas. I did the show right from the venue of Consumer Electronics Show (CES), the #1 tech innovation show in the world with 4,000 companies showing off their cool stuff. About 150,000 attendees, of which 30,000
-
34:12 Popular
Amazon Go, Drone Delivery, Driverless Truck & More - TechTalk With Solomon, Season 10 Episode 01 |
Added 822 Views / 0 Likesሰላም ጤና ይስጥልኝ ተመልካቾቼ ሳምንታዊው ቴክ ቶክ ዊዝ ሰለሞን የአዲሱ ሲዝን 10 ከአጭር የእረፍት ቆይታ አድርጌ ተመልሷል። በዚህ የመክፈቻ ፕሮግራም ላይ በዕረፍት ላይ እያለሁ ከተከሰቱ በርካታ አዳዲስ ነገሮች መካከል ጥቂቶቹን አስቃኛችኋለሁ። Amazon Go ሂሳብ ተቀባይ ግሮሰሪ፣ የፓስታ መላክ በDrone፣ ነጂ አልባው የከባድ ጭነት መኪና፣ አረንጓዴው ሃይል፣ የጠፈር ምንጠቃ ከአውሮፕላን ላይ፣ ከበ
-
24:04 Popular
በሳይንስና ቴክኖሎጂ ውስጥ ሲቃኝ ! TechTalk With Solomon 2016 in Science & Tech | Talk Show
Added 732 Views / 0 Likesየ2016 ዓመተ ምህረትን ዓበይት የሳይንስና ቴክኖሎጂ ክስተቶችን የሚያስቃኝ አጭር የፌስቡክ ላይቭ ስርጭት ቅዳሜ ታህሣስ 22 2009 ዓ.ም. አድርጌ ነበር! ለዩቲዩብ ተከታታዮቼም እነሆ! በሳይንስና ቴክኖሎጂ ውስጥ ሲቃኝ ! TechTalk With Solomon 2016 in Science & Tech | Talk Show
-
29:02 Popular
S9 Ep.12 - The Amazing Progress in Artificial Intelligence Part 1- TechTalk With Solomon | Educatio
Added 803 Views / 0 Likesእስከዛሬ ድረስ በህክምና ዙሪያ የተጻፉ እጅግ በርካታ የጥናት ጽሁፎችን ሁሉ አምብቦ ጨርሶ በርካታ አይነት በሽታዎችን በጥቂት ደቂቃ ውስጥ ዳያግኖስ ማድረግ ወይንም ከታማሚው ላይ ማወቅ የሚችል ዶክተር፣ እንዲሁም በፋሽን ዲዛይን ላይ የተሰማራ፣ የፊልም ፕሮዳክሽን ውስጥ የተሳተፈ፣ የራሱን የምግብ ሬሲፔ ያካተተ መጽሃፍ ያሳተመ ግሩም ሼፍ፣ በአየር ትንበያ ላይም የተሰማራ፣ በወንጀል መከላከል ውስጥ ገብቶ እ
-
30:59 Popular
Special Vehicles That Can Float on Water & Recycling Technology - TechTalk with Solomon Season 09 Ep
Added 780 Views / 0 Likesበአሜሪካን ሃገር ብቻ በየሰላሳ ደቂቃው ከ2.5 ሚሊዮን በላይ ፕላስቲክ ጠርሙሶች በጥቅም ላይ ውለው አካባቢን በሚበክል መልኩ ወደ ውጭ እንደሚጣሉ ያውቃሉ? ፕላስቲክ ጠርሙሶች ለመበስበስ ከ500 ዓመት በላይ ይወስድባቸዋል። ከዚህ ቀደም በመሬት ላይ የሚሽከረከሩ በውሃ ላይ ደግሞ የሚንሳፈፉ ወይንም ውሃ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ ልዩ ተሽከርካሪዎችን አይተው ያውቃሉ? በዚህ ዝግጅት ላይ ስለ ሪሳይክሊንግ እና 7 ል
-
57:31 Popular
NASA Scientist Dr. Melak Zebenay - Space Robotics, TechTalk With Solomon - S9 Ep. 8&9 | Talk Show
Added 899 Views / 0 Likesወደፊት ናሳ በስፔስ ላይ ያሉ ሳተላይቶችን እንዴት ሊጠግን እንደሚያስብ ወይንም ፈጽመው የተበላሹትን ደግሞ በዛው ወደ ጥልቅ ስፔስ ለመወርወር እንደሚያስብ ታውቃላችሁ? በተጨማሪም አስትሮይድስ መሬትን ገጭተው ከፍተኛ ጥፋት እንዳያስከትሉ ከፍተኛ የሆነ የመከላከ ምርምር በናሳ እና ሊሎችም የህዋ ምርምር ተቋማት እየተደረገ አንዳለስ ታውቃላችሁ? የአርብ መስከረም 6 2009 እንግዳዬ ዶክተር መላክ ዘበናይ ከዚ
-
29:46 Popular
iPhone 7 vs. Galaxy S7, Galaxy Note 7 Explosion -Season 09 Episode.07 - TechTalk with Solomon | Tal
Added 795 Views / 0 LikesAired on 9/9/16 - iPhone 7 and Apple Watch Series 2 were announced on 9/7/16. In an unusual fashion, the new iPhone came out with no physical design change but it included several new features and functionalities. Water resistance, faster processor, bette
-
32:24 Popular
Selam Kebede, Tech Professional & YALI 2016 Fellow - Season 9 Episode.6 - TechTalk With Solomon | T
Added 802 Views / 0 LikesSelam Kebede was one of the Fellows for the 2016 Mandela-Washington Young African Leaders that was held in August 2016 here in the United States. The tech enthusiast Selam currently works as a senior associate for Seed Stars World's Africa Branch. She had
-
29:50 Popular
Teshager Tesfaye, Technologist - TechTalk With Solomon -S9 Ep.4 | tALK sHOW
Added 671 Views / 0 LikesTechnologist & Entrepreneur Teshager Tesfaye is my guest for today. Teshager has 25 years of experience in the tech industry. He worked in the Silicon Valley for Sun Microsystem & Juniper Networks as a chip designer, an engineer, and many other re
-
29:50 Popular
Interview with Technologist Teshager Tesfaye - Teach Talk with Solomon - Season 9 Episode 4 | Talk S
Added 607 Views / 0 Likesየዛሬው እንግዳዬ ተሻገር ተስፋዬ ይባላል። ተሻገር በቴክኖሎጂው መስክ ከ25 ዓመት በላይ የስራ ልምድ ያለው ሲሆን እንደ Sun Microsystems እና Juniper Networks የመሳሰሉ ግዙፍ የአሜሪካን የSilicon Valley ኩባንያዎች ውስጥ የChip ዲዛይነር, ኢንጂኔር እና በሌሎችም የሃላፊነት መስክ አገልግሏል። ከዚህ በተጨማሪም በተለያየ ግዜ የራሱን ድርጅት አቋቁሞ በርካታ ስራዎችን ሰርቷል።
-
28:18 Popular
Driverless Car Technology - The Future [Part 2] - TechTalk With Solomon - S9 Ep.3 | Talk Show
Added 742 Views / 0 LikesSince the invention of cars in the 1880s, driving has been an enjoyable experience. Nowadays, it is becoming an exhausting task due to several factors. Driverless car technology is one of the most amazing innovations of our times. I will be talking about
-
25:17 Popular
Driverless Car Technology Part 1 - Tech Talk with Solomon Season 9 Episode 2| TV Show
Added 576 Views / 0 LikesSince the invention of cars in the 1880s, driving has been an enjoyable experience. Nowadays, it is becoming an exhausting task due to several factors. Driverless car technology is one of the most amazing innovations of our times. I will be talking about
Featured -
29:37 Popular
Robot Police, Sweden Electric Road, NASA Jupiter Mission & More - Tech Talk with Solomon SE 9 Episod
Added 645 Views / 0 Likesየሮቦቶች በፖሊስና በጥበቃ ስራ መሰማራት፣ የናሳ ኣስገራሚ የጁፒተር ጉዞ፣ የመጀመሪያው በስዊድን ሃገር የተሰራ የኤክትሪክ መንገድ፣ እና ስለ እግር ኳስ ተንታኝ ቴክኖሎጂ። Robot Police, Sweden Electric Road, NASA Jupiter Mission & More - Tech Talk with Solomon SE 9 Episode 1 | Talk Show
Featured -
28:17 Popular
Driver-less Car Technology Part 2 - Tech Talk with Solomon Season 9 Episode 3| Talk Show
Added 625 Views / 0 LikesSince the invention of cars in the 1880s, driving has been an enjoyable experience. Nowadays, it is becoming an exhausting task due to several factors. Driverless car technology is one of the most amazing innovations of our times. I will be talking about
Featured -
25:17 Popular
Driverless Car Technology [Part 1] - TechTalk With Solomon S9 Ep.2 | Talk Show
Added 656 Views / 0 LikesSince the invention of cars in the 1880s, driving has been an enjoyable experience. Nowadays, it is becoming an exhausting task due to several factors. Driverless car technology is one of the most amazing innovations of our times. I will be talking about
Featured