ውሀና ጠቀሜታዎቹ

ከመተኛትዎ በፊት አንድ ብርጭቆ ውሃ ይጠጡ፡፡ ስትሮክን እና የልብ ህመምን ለመከላከል ይረዳዎታልና 
ጠዋት ከእንቅልፍዎ እንደተነሱ 2 ብርጭቆ ውሃ ከጠጡ ውስጣዊ የሰውነት አካላትዎን ለማነቃቃት ያግዝዎታል፡፡ 
ሻወር ከመውሰድዎ በፊት አንድ ብርጭቆ ውሃ የሚጠጡ ከሆነ ከፍተኛ የደም ግፊትን ለመከላከል ይጠቅሞታል፡፡ 
ከምግብ በፊት አንድ ብርጭቆ ውሃ መጠጣት ለምግብ መንሸራሸር ይረዳል 
ምግብ ከመመገብዎ 30 ደቂቃ በፊት በቂ ውሃ ይጠጡ፡፡ ብዙ ባለመመገብ የሰውነት ክብደትዎን ለመቀነስ እንዲችሉ ያግዞታል፡፡

Read More
Be the first to comment

Related Articles

  • ስለ አራቱ የድንግልና ዓይነቶች ምን ያህል ያውቃሉ?
    ስለ አራቱ የድንግልና ዓይነቶች ምን ያህል ያውቃሉ?
    ከሊሊ ሞገስ በዚህ ጉዳይ ላይ ሴቶችን ለይተን ተጠያቂ ማድረጋችን የድርጊት ተቀባይ በመሆናቸውና ውጤት የአስተናጋጅነት እጣ ፈንታው በእነሱ በኩል እንዲያመዝን ተፈጥሮ ያደላችበት ፍርጃ ስላለ ነው፡፡...
  • ዘይቱን ለጤና ያለው ጥቅም
    ዘይቱን ለጤና ያለው ጥቅም
    እንደዘበት በፍራፍሬ ጭማቂ ቤቶች ገብተን የምንጠቀመው ዘይቱን ከፍተኛ የሆነ የጤና ጠቀሜታ ባላቸው ንጥረ ነገሮች የበለጸገ ነው። የዘይቱን ፍሬ በአውሮፓ ፣ እስያ እና በደቡብ አሜሪካ አገራት በስፋት...
  • 15 Health Benefits of Eating Apples
    15 Health Benefits of Eating Apples
    In 2004, USDA scientists investigated over 100 foods to measure their antioxidant concentration per serving size. Two...
  • የጀርባ ሕመም [ በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር ]
    የጀርባ ሕመም [ በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር ]
    የጀርባ ሕመም(በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር)የጀርባ ሕመም እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለውን የኅብረተሰባችን ክፍል እያጠቃ የሚገኝ የሕመም ዓይነት ነው፡፡ በአብዛኛው ይህ ሕመም በዕድሜ የገፉ ሰዎች ላይ...

Latest Articles

Most Popular