ንግድ ባንክ ለተጨዋቾች ማበረታቻ የገንዘብ ሽልማት ሰጠ

የኢትዮጵያንግድንክ ስፖርማኅበለዋናው የወንዶች ድን ተጨዋቾችና አመራሮች ማበረታቻ የገንዘብ ሽልማት ሰጠ 

ከ2004 እስከ 2005 ዓ.ም. ድረስ ክለቡን በቦርድ አባልነት አገልግሎት ሰጥተው ለተሰናበቱ አመራሮችም የ20፣ የ15 እና የ10 ግራም የወርቅ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል፡፡  

ስፖርት ክለቡ ባለፈው ሐሙስ በኢትዮጵያ ሆቴል ባዘጋጀው ሥነ ሥርዓት፣ ለቡድኑ ተጨዋቾችና አሠልጣኞች ለሽልማት ያዘጋጀው የገንዘብ መጠን 150 ሺሕ ብር ሲሆን፣ ለተጨዋቾች ዝቅተኛው ሦስት ሺሕ፣ ከፍተኛው ደግሞ ስድስት ሺሕ ብር እንዲሰጣቸው አድርጓል፡፡ ለቡድኑ ዋና አሠልጣኝ ደግሞ ሰባት ሺሕ ብር እንዲደርሳቸው ተደርጓል፡፡ ሽልማቱ ክለቡ የፕሪሚየር ሊጉን ግማሽ ዓመት ሦስተኛ ሆኖ በማጠናቀቁ ምክንያት የተሰጠ እንደሆነም ተነግሯል፡፡   

Read More
Be the first to comment

Related Articles

Latest Articles

Most Popular