TechTalk With Solomon S5 E4 P2 - How Satellites Work?

817 Views
Published

Aired on Nov. 21, 2014 - Have ever thought how satellites work? Watching satellite tv at home, getting direction by GPS (Global Positioning System), forecasting weather, International phone calls, and planes flying without any problem of collision in the air and many many more all possible because of Satellites. I cover this interesting topic in two part program. Enjoy!
ህዳር 13, 2007 የተላለፈ - ሳታላይቶች እንዴት እንደሚሰሩ አስበው ያውቃሉ? ኢቢኤስን ከቤትዎ ሆነው የሚያዩት፣ከአንድ ቦታ ወደሌላ ቦታ በጂ.ፒ.ኤስ በመታገዝ መድረስ የሚችሉት፣የአየር ፀባይ ትንበያ የተቻለው፣ አለም አቀፍ የስልክ ጥሪዎችን መላክና መቀበል የቻሉት፣ አውሮፕላኖች በአየር ላይ ሳይጋጩ መብራር የቻሉትና ያለምንም ችግር መነሳትና ማረፍ የሚችሉት – እነዚህና ሌሎችም እጅግ በርካታ የሆኑ ክንውኖች እውን የሆኑት ከሳተላይቶች መኖር የተነሳ ነው። ይህን አስገራሚ የሆነ የቴክኖሎጂ ግኝት የሚያስቃኝና በሁለት ክፍል የሚቀርብ ዝግጅት እነሆ።

Category
Selomon Tech Talk - EBS Talk Show
Be the first to comment