S8 Ep. 10 - Robot Chef, Drone Ambulance, Drones in Rwanda Get Blood to Hospitals & More

562 Views
Published
The world first robot chef. Robotic milking. Drone ambulance. Rwanda using drones to get blood to hospitals. Flying while having 100% view to the sky? Do you know water can cut anything? Electricity from an ocean wave. Dubai to become the first city in the world to implement LiFi, an Internet access using LED lights. Did you know a paralyzed patient was able to move his hands with the help of a computer chip implanted in his brain?
በአለማችን የመጀመሪያው ሮቦት ሼፍ! በተለምዶ ከምናውቀው በሰው ጣት ከሚከናወን የላም ወተት አስተላለብ ሌላ፣ ሮቦቶች ይህንን ተግባር እጅግ በተቀላጠፈ ሁኔታ እንደሚያከናውኑ ታውቃላችሁ? የድሮን አምቡላንስ። በሩዋንዳ ድሮኖች ሆስፒታሎችን ደም በማመላለስ ያገለግላሉ። ሰማይን ሙሉ በሙሉ እያየን ልንበር? ውሃ ብረትን፣ እምነበረድን ጨምሮ ማንኛውንም ጠንካራ የሚባል ቁስ መቁረጥ እንደሚችል ታውቃላችሁ? ለመሆኑ ከውቅያኖስ ሞገድ ወይንም የውሃ እንቅስቃሴ የኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጨት እንደሚቻል ታውቃላችሁ? ዱባይ ዘንድሮ የLiFi ወይንም በብርሃን የሚሰራን ኢንተርኔት ቴክኖሎጂን በመንገዶቿ በሚገኙ መብራቶች አማካይነት በማዘራጨት በዓለማችን የመጀመሪያ ከተማ ልትሆን ነው። ከአደጋ የተነሳ ሙሉ በሙሉ መንቀሳቀስ የማይችል ሰው በጭንቅላቱ ላይ ከተገጠመለት የኮምፒውተር ቺፕስ የተነሳ በማሰብ ብቻ እጆቹን ማንሰሳቀስ ቻለ።
Be the first to comment