Best Innovations Of 2015 -S7 Ep.13 - 6 - TechTalk With Solomon | Talk Show

616 Views
Published

 Best Innovations Of 2015 -S7 Ep.13 - 6 on  TechTalk With Solomon talk show program

 

የ7ኛው ሲዝን የመዝጊያ ፕሮግራም ሲሆን በዚህ ዝግጅት ላይ 2015ን ጨርሰን 2016 መግቢያ ላይ እንደመሆናችን፣ ባሳለፍነው አመት ከተፈጠሩ እጅግ በርካታ የፈጠራ ስራዎች ውስጥ 6 ምርጥ የምላቸውን አስቃኛችኋለሁ። እነዚህም፣ ከኋላ ተከትሎት ለሚያሽከረክር ሰው ከፊት ለፊት ያለውን ነገር ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ የከባድ ጭነት መኪና፣ ስማርት ዎክ፣ የማይክሮሶፍት ሆሎሌንስ ቨርቿል ቴክኖሎጂ፣ ስማርት የህጻን ልጅ መቆጣጠሪያ፣ ስማርት መጥበሻ፣ እና ማንኛውም ሰው በቀላሉ ሊጫወተው የሚችል ሁለገብ የሙዚቃ መሳሪያ ናቸው። እንዲሁም ደግሞ ሲዝን 8 ምን ሊመስል እንደሚችልም እነግራችኋለሁ።
On this last episode of season 7, I will present to you 6 best innovation of 2015. They are - transparent safety truck, smart walk, Microsoft HoloLens virtual technology, smart baby monitor, smart pan, and a musical instrument that anyone can play. I will also give you a highlight of how season 8 will look like.

Category
Selomon Tech Talk - EBS Talk Show Technology & Science
Be the first to comment